Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እስቲ ልዘክረው — አገኘሁ ይደግ

የሞትክልኝ በቀራኒዮ በእንጨት ተሰቅለህ

ለማልጠቅመው ለማልረባው ለእኔ ብለህ የታደከኝ ከባለዕዳው እዳዬን ከፍለህ

እንዴት ይረሳል (2×)

ጌታ

እንዴት ይረሳል (2×)

ኢየሱስ