Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እስቲ ና — አዲሱ ወርቁ

ሳይሳሱ ፍቅሩን ወግተው ውርደት አለበሱት

ስለፈወሳት ብለው ባፈቀረ ጠሉት

የደሃ አዛኝ የሆንከው አንተ ነህ ኢየሱስ

ይገባ ነበረ ወይ ለእኔ ያፈጉት ነፍስ