Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እስቲ ወደማን — ኑኃሚን ተፈሪ

የማዳንህ እውነት ሳያጠራጥረን

ወደ ግራ ወደቀኝ አማራጭ ሳያምረን

ኢየሱስ ሆይ አንተን እንከተላለን

ከላይ ከሰማያት የወረድህ መና

የነፍስን ረሀብ ጉድለት የምትሞላ

የህይወት እንጀራ ኢየሱስ አንተ ነህ

ዘለአለም ይኖራል ባንተ ያመነብህ