Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እሱ ሰው ከበረ — በረከት ተስፋዬ

በለሷን ፍሬዋን የጠበቀ

ይበላል ትግስቱ ያላለቀ

ጌታውን የጠበቀ ሰው

ስፍራዬን አለቅም ያለው

እሱ ሰው ከበረ አሄሄ ጌታን ያከበረ (2X)

ስምዖን ትጉህ እና ፃድቅ ሰው ነበረ