ቁጥር 1 · Verse 1
እሱ ትልቅ ሆኖ ትንሽ አላስብም
ማመስገኔን ትቼ አላጉረመርምም
ይሆናል እንዳለኝ ይሆናል እላለሁ
ተስፋውን እየሰጠሁ እግዚአብሔር ታማኝ ነው