Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እታመናለሁ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

የታመነህ ሰው እንደንጋት ብርሃን ህይወቱ ይደምቃል

የታመነህ ሰው ሙሉ ቀን እኪሆን ጨምሮ ያበራል

አንተን ያመነ አይፈራ አይደነግጥ በለሊቱ

አንተን ያመነ ቃልህ ይሆንለታል ለእግሩ መብራቱ