Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እጣዬ — አገኘሁ ይደግ

እጣዪ እየሱስ ጌታዬ

ካለም ጠለማ ከጥልቁ ሸለቆ

ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋዬ አልቆ

እየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ

እንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝ