Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እጠብቅሃለሁ — ዳዊት ጌታቸው

ሰምቼ ነበረ ስታንኳኳ በሬን

ግን አላስተዋልኩም አንተ መሆንህን

ብዙ አድክሜሃለሁ አውቃልሁ እራሴ

ግን እራርተህልኝ ቤቴ ትመጣ ይሆን