ሆድ ሲብሰኝ ደግሞ ስትዘገይ የቀረህብኝ ሲመስለኝ
ነብስ ስጋዬ ሲጨነቅ ለመቆም ስዝል ሲደክመኝ
ብርታቴም ሲከዳኝ ስዳከም ጥያቄ ነብሴን ሲከባት
መልስ እንኳን ባይኖረኝ ለነብሴ እንዳንተ ሚሆን ማን አላት
የተማመንኩብህ አለ ያልኩህ ጌታ
አንተን ተማምኜ የባሰ ቢመጣ
ሆድ ሲብሰኝ ደግሞ ስትዘገይ የቀረህብኝ ሲመስለኝ
ነብስ ስጋዬ ሲጨነቅ ለመቆም ስዝል ሲደክመኝ
ብርታቴም ሲከዳኝ ስዳከም ጥያቄ ነብሴን ሲከባት
መልስ እንኳን ባይኖረኝ ለነብሴ እንዳንተ ሚሆን ማን አላት
የተማመንኩብህ አለ ያልኩህ ጌታ
አንተን ተማምኜ የባሰ ቢመጣ