Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እጠብቅለሁ — ሐምሌት በልጁን

የሙጥኝ ብዬ ናልኝ ባልኩህ ጉዳይ፣

“በስፍራሽ ጠብቂኝ እመጣለሁ” ባልከኝ፥

እኔ ያሰመርኩት የቆረጥሁት ቀን ቢያልፍ፣

ስፍራዬን ለቅቄ እንዳንተላለፍ፣

ትናንት ያ’ረግኸውን ታማኝነትህን፣

እጠብቃለሁ አስቤ እውነትህን፣

ታግሼ እውነትህን