Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እጠጋሀለው — ሐምሌት በልጁን

ነብሴ በዛለች ጊዜ እግዚያብሄር ሆይ አሰብኩህ

እግዚያብሄር ሆይ አሰብኩህ

ክፉ ቀኖች ከፊቴ በመጡብኝ ሰአት

አዳኜ ሆይ አሰብኩህ

እግዚያብሄር ሆይ አሰብኩህ

የጠላቶቼ ሀይል እጅጉን በርትቶ