Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እጸልያለሁ — ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ

ሊነጋጋ ሲል ኢየሱስ በማለዳ ተነስቶ ወጣ

ለመጸለይም ወደ አንድ ገለልተኛ ቦታ ሄደ

ሌሊቱ ሲነጋ ጐህ ሲቀድ

አእዋፍ ሲንጫጩ በአንድነት

በዜማ ፈጣሪን ለማምለክ

ሲወጡ ሁሉም ከያሉበት