Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እወድሃለሁ — ለዓለም ጥላሁን

እወድሃለሁ አጅግ አብዝቼ

ከልቤ ጋራ እጄን አንስቼ

በምን ቋንቋ ነው ከቶ ምገልጸው

የልቤ አምላክ ሆይ ፍቅርህ ብርቱ ነው (፪x)