Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እወድሃለሁ — ሐምሌት በልጁን

ካወኩህ ጀምሮ ከተጠጋሁህ

በጥላህ ስር ሳድር አንተን ካመንኩህ

የማውቀው ይኼን ነው ስላንተማንነት

ተረትም አይደለም በአይኔ ያየሁት እውነት

አይሰለችህም ስትወደኝ

አይሰለችህም ስትምረኝ