Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እውነት ነው — አዜብ መለሰ

ዓለም ከሚሰጣችሁ ደስታ

እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው (፫x)

ዓለም ከሚሰጣችሁ ሰላም

እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው (፫x)