Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እውነትና እውነት — ሃና ተክሌ

በሰው ክፋት ማዕበል ምድር ስትናወጥ

ፈጣሪ እንኳ በሰራው ፍጡር እስኪፀፀት

የአንድ ኖህ ጎዳና አካሄድ ቢቀና

የሰው ሕይወት አልቀጠለም ወይ እንደገና X2