Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እውነተኛ ዳኛ — ተስፋዬ ጋቢሶ

የክሱን ክምችት የዕዳውን ጽህፈት

ደምስሰህልናል በመስቀልህ ምህረት

አንተ አጽድቀኸናል ማነው የሚከሰን

ከጸናችው እጅህ የለም የሚነጥቀን

ጌታ ሆይ ተመሥገን