Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እያስገረመኝ — ተከስተ ጌትነት

እያስገረመኝ እያስደነቀኝ

ብዙ ዓመት አለፈ ጌታ እየረዳኝ

ምህረቱ በዛ ድንቁ በህይወቴ

ለእኔስ ተለየብኝ ጌታ መድኃኒቴ

አለኝ ብዬ ምኮራበት

ለክፉ ቀኔም ምደገፍበት