Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እያየሁ — ቅድስት ካሳ

የታመንኩትን አዉቀዋለሁ

ክንዱ ሲረዳኝ አይቻለሁ

ሰምቶ በእሳት የሚመልስ

ምዘምርለት ጌታ እየሱስ