Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሩሳሌም — ዮሴፍ ካሳ

አምላክ ሰውን ሰራ መልኩን ፈለገና

አብሮት እንዲኖር ፍቅር ያዘውና

የሰው ልጅ አመፀ ልቡን አደንድኖ

አውቆ እንዳልሰማ ጆሮ ዳባ ብሎ

የአምላክ ዓላማ ሰውን ሲፈጥር

ምድርን ገዝቶ እንዲኖር