Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሩሳሌምን ሳስባት — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

በምድር የሰማሁት ውበቷን

የንጋት ኮከብ ድምቀቷን

ባዓይኖቼ አይቼ ልቤም ረከቶ

የመገለጥ መስኮት ከሰማይ ተከፍቶ

ጽዮንን እያየሁ ሃዘኔን ረሣለሁ

የሩሳሌምን ሳስባት እጽናናለሁ

ሃዘኔም ጠፍቶ ደስታን አሞላለሁ