Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ አለ — አቤነዘር ታገሰ

አንተ ስትመጣ አንተ ስትመጣ

እኔ ነኝ ያለው ጠላት ተመታ

አንተ ስትገባ አንተ ስትገባ

በድል ተወጥቶ በድል ተገባ

ልወራረድ ልሂድ ደግሞ

የለም ያሉኝ ብዙ ብዙ ናቸው