Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ በጣም ይወደኛል — አገኘሁ ይደግ

የእኔስ ነገር አይሆንለትም

የኔስ ጉዳይ አይሆንለትም

ኢየሱሴ በጣም ይወደኛል

ሳዝን እቅፍ አድርጎ ያጽናናኛል

አውሬም እንዳይበላኝ ይደግፈኛል

እንደሱ ቸር ወዳጅ የት ይገኛል?/2/