Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ቤቴ ሲገባ — ተመስገን ማርቆስ

ቀናልኝ መንገዴ የሚያዋጣውን ይዤ

ሁሉ አማረልኝ በዚህ በወዳጄ

ክብርን ሳላስበው መጣ ወደቤቴ

ተደላድያለሁ አርፌ በአባቴ

አለፈ እንደ ዋዛ

ተረሳ ያ ሁሉ መከራ