Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ — ቤዛ የአምልኮ አገልግሎት

እንደ ሚፈስ ዘይት ነው ስምህ

በጨለማ ብርሃን መውጫ መንገድ ሰላም

ሆኖልኛል ስምህ በጭንቅ ቀን ድህነት (ኦ)

ነፍሴን ከሞት መልሷልና ከታሰርኩበት ፈቶኛል

ቀንበሬን ሰብሮ ያላየሁትን ነጻነት አሳየኝ ስምህ ይክበር