Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ፍቅር ነው — ነጻነት አሰፋ

ቀማኛ ረብሸኛ ሌባ ተንኮለኛ

ጨካኝ ነፍሰ ገዳይ እብሪተኛ ኃይለኛ

የፍቅር አባት ጋር ኢኢየሱስ ጋር ሲደርስ

ልቡ ይማረካል ይረታል በኢየሱስ

ኢየሱስ ታሪክ ይለውጣል

ሌባውን ታማኝ ያደርጋል

ኢየሱስ ታሪክ ይለውጣል

ረብሸኛን ሰላማዊ ያደርጋል