Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ገናና ነው — ታምራት ሃይሌ

ክብሩን ሁሉ ትቶ ከሠማይ ወረደ

ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና

የሰው ሥጋ ለብሶ ራሱን አዋረደ

ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና

የእግዚአብሔር በግ ሆኖ በረት ተወለደ

ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና