Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ጌታ — ተከስተ ጌትነት

የኃያላን ቀስት ተሰባብሮ

አለቅነትን ስልጣናትን ሽሮ

በግርማው ያለ ሁሉን እየረታ

ዛሬም ይገዛል የጌቶች ጌታ