Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ — ሐምሌት በልጁን

የማይታይ አምላክ ምሳሌ፣

የአብ ማንነቱ ትንታኔ፣

ከፍጥረታት በፊት ነህ አልፋ፣

ሁሉ በአንተ ላንተ ነህ ዖሜጋ