Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ካለማ — ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ

ገዢና ተገዢ መኳንንት ሹማምንት

የአገሬው ህዝብ ሁሉ የተሳተፉበት

እምቢልታ መሰንቆ በገናና ዋሽንት

ሁሉም ተሰለፎ ለአንድ ሰው ትዕቢት

አቤት ትዕቢት (፪x) የአንድ ንጉሥ ትዕቢት

አገር ሲያሰግድ ህዝቡን ሲያንቀጠቅጥ