Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ — ካሳሁን ለማ

አይታለፍም ብዬ ደምድሜ ነበረ

ጌታዬ በአንተ ሁሉ ተውቦ ሰመረ

ምን ይሳንሃል ሁሉን ልጸራው ችለሃል

ተራራውንም ደልዳላ ሜዳ አርገሃል