Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ልክ — ብሩክ ገብረጻዲቅ

በርግጥ ቢመስልም የሌለ ዳኛ

ህይወት ስትሆን መከራ እና እንባ

በውነት ልክ ነው እርሱ አይሳሳትም

ቅን ፈራጅ አምላክ እግዚአብሔር ነው