Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ለእኔም ጌታ ነው — ብዙ ሙሉጌታ እና ወንጌላዊ ተድላ አሰፋ

እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ

ልጅህን ባትሰጠኝ ኖሮ እንዴት እሆናለሁ?

ፈቅደህ ስትልከው ወደዚህ ምድር

አስበህ አይደለም ወይ እኔ እንድድን

እግዚአብሔር ሆይ ፍቅርህ ይገርመኛል

ከስጦታ በላይ ልጅህን ሰጥተኸናል፥