ቁጥር 1 · Verse 1
የጌቶች ጌታ አሃ ጌታ አሃ
ሁሉን የረታ አሃ ጌታ አሃ
በሁሉም ቦታ አሃ ጌታ አሃ
ጌታ ነው ጌታ አሃ ጌታ አሃ
አሃ (፰x)
ኢየሱስ የኛ ፊተኛ ደክሞት የማይተኛ (፪)