Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ሕይወቴን ሰጥቼ ተከተልኩት

የነፍሴ ጌታ አደረኩት

ለመጪውም ዘመን እጣ ፈንታዬ

ላደርገው ወሰንኩኝ ከለላዬ

መላው እኔነቴን አስገዝቼ

መኖር ጀመርኩኝ ተደስቼ (፪x)