Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ስልህ — አውታሩ ከበደ

የሕይወቴን ጅማሬ የሕይወቴን ፍጻሜ ባረከልኝና

የትላንቱ ኑሮዬን የትላንቱ ኃጢአቴን ይቅር አለኝና

ኑር አለኝ (፫x) ጌታ ኑር አለኝ

ኑር አለኝ (፫x) ጌታ ኑር አለኝ

ልዑል ዓላማ አለው በእኔ ላይ (፪x)

በእኔ ላይ (፬x)