Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኢየሱስ ተረት ተረት አይደለም

Eyesus Teret Teret Aydelem

2015 · ትራክ 1 · 5:31 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ጌታ ኢየሱስ ተረት ተረት አይደለም ትዝታ

ጌታ ኢየሱስ ተረት ተረት አይደለም ትዝታ (፬x)

ትዝታ ድሮ ድሮ

ትዝታ እግዚአብሔር

ትዝታ እጅግ ሲሰራ

ትዝታ አይተን ነበር

ትዝታ ያኔ ቀረ

ትዝታ ሁሉም ነገር

ትዝታ ብሎ ቆሟል

ትዝታ ስንቱ ጀግና

ትዝታ እግዚአብሔር

ትዝታ አድርጐ ትዝታ (፪x)

ትላንትና ሰራ አዎ ጌታ

አባቶቼ ጋራ አዎ ጌታ

ተዓምር አደረገ አዎ ጌታ

በነርሱ ከበረ አዎ ጌታ

ግን ኢየሱስ የትላንትና ብቻ አይደለ

ዛሬም ለዘላለም ነው አዎ

ትዝታን አድርገው (፪x)

በዘመናት መሃል ስራውን ሚፈጽመው

ኢየሱስ እያልነው በዙፋኑ ያለው (፪x)

ጌታ ኢየሱስ ተረት ተረት አይደለም ትዝታ

ጌታ ኢየሱስ ተረት ተረት አይደለም ትዝታ (፬x)

ትዝታ ድሮ ድሮ

ትዝታ እግዚአብሔር

ትዝታ እጅግ ሲሰራ

ትዝታ አይተን ነበር

ትዝታ ያኔ ቀረ

ትዝታ ሁሉም ነገር

ትዝታ ብሎ ቆሟል

ትዝታ ስንቱ ጀግና

ትዝታ እግዚአብሔር

ትዝታ አድርጐ ትዝታ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ