Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እየሱስ ዋናዬ ነህ — ሳሙኤል ንጉሤ

ከስትንፋሴ ይልቅ ታስፈልገኛለህ

ከምስበው አየር ለኔ ትበልጣለህ

እተነፍሳለሁ አየሬ ነህ እተነፍሳለሁ

እተነፍሳለሁ ኢየሱሴን እተነፍሳለሁ

እተነፍሳለሁ ኢየሱሴን እተነፍሳለሁ