Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ዋናዬ ነው — ሳሙኤል ንጉሤ

ከስትንፋሴ ይልቅ ታስፈልገኛለህ

ከምስበው አየር ለኔ ትበልጣለህ

እተነፍሳለሁ አየሬ ነህ እተነፍሳለሁ

እተነፍሳለሁ ኢየሱሴን እተነፍሳለሁ

እተነፍሳለሁ ኢየሱሴን እተነፍሳለሁ

ህይወት ማለት ካንተ ጋራ ያለኝ ህብረት ነው በቃ