Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ የዘላለም ንጉሥ — ዳግማዊ ጥላሁን

ኢየሱስ የዘላለም ንጉሥ

ኢየሱስ እንከን የለህ ቅዱስ

ኢየሱስ የማምለጫ አለቴ

ኢየሱስ በአንተ ነው እረፍቴ (፪x)