Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱሴ — ለዓለም ጥላሁን

በምሥጋና አከብርሃለሁ

በዝማሬ አደንቅሃለሁ (፪x)

ኢየሱሴ ወድጄሃለሁ

ኢየሱሴ አፍቅሬሃለሁ