Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እዩልኝ — ሩት ተስፋዬ

የሠራልኝን ሁሉ ልንገራችሁ

የተሸከመኝን ጌታ ላሳያችሁ

ከወደቅሁበት ያነሳኝን

ስሙን ልመስክር ፊቱ ቆሜ