Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እዩት የእኔ አባት — አውታሩ ከበደ

አይለወጥም ፍቅሩ ትኩስ ነው እዩት የእኔ አባት

ትከሻው ሰፊ እንደሰው አይደል ወረት የለበት

ወረት የለበት መሽቶ ቢነጋ

ደሙ ገዝቶኛል እኔ አለኝ ዋጋ