Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እዘምራለሁ — ኤዶም ልዑልሰገድ

በክብር ከፍ ላለው እዘምራለሁ

ለአምላኬ እዘምራለሁ

ለጌታ እዘምራለሁ

ለኢየሱስ እዘምራለሁ

ለጌታ እዘምራለሁ

እዘምራለሁ እዘምራለሁ

ለውዴ እዘምራለሁ

ለአዳኜ እዘምራለሁ