Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
ፈቃድህን እንዳደርግ
— ተስፋዬ ጋቢሶ
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
ቁጥር 1 · Verse 1
የልቤን ስፈጽም አምላኬን ሳልፈራ
ለኋለኛው ዘመን ሳከማች መከራ
ኃጢአትን ስዘራ የኖርኩትን ኑሮ
ፀጋህ አሳመረው ሕይወቴን ቀይሮ (፪x)