Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅር አሳየኸኝ — አውታሩ ከበደ

ባላጣኸው ቦታ ባላጣኸው ልብ

ኧረ እንዴት ወደድከኝ ገረመኝ ሳስብህ (፪x)

ማነው የወደደኝ ጠጋ ያረገኝ

ከመሞት አውጥቶ ፍቅር ያሳየኝ