Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅር ከመቃብር በላይ — ሶፍያ ሽባባ

ፍቅር እስከ መቃብር (፬x)

የስንቶች ፍቅር እስከ መቃብር

የኛ ግን ኢየሱስ የኛ ግን ኤልሻዳይ

የርሱ ፍቅር ያልፋል ከመቃብር በላይ

ፍቅር ያልፋል ከመቃብር (፬x)