Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅር ማለት — ህሊና ካሳሁን

አልሳሳ በልጅህ ሲመጣ

አልቀስ የቁጣህን መጠን

እኔ ላጠፋሁት ክፉ ላደረኩት

ሰዋኸው ቅዱሱን ሃጥያት ያላየውን

የዓለም ፍርድን ሲወስድ

ፊትህን ያዞርከው