Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅር ነህ — ዮሴፍ ካሳ

ብዙ አሉ በምድር ፍቅር አለን ሚሉ

የወደደውን ሚወድ ሞልቷል በሃገሩ

መች እንደዚህ ሆነና የአንተ ፍቅር

ከሰው ይለያል የአንተ የእግዚአብሔር (፪x)

ጠፍቼ ነበረ ያኔ በዚያን ጊዜ

ሙት ሆኜ ማልረባ ከአንተ ተለይቼ