Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፍቅር ነው — ቤተልሔም ተዘራ

ተጨነቀ ተሰቃየ

አፉን አልከፈተም ዝም አለ

ታረደ እንደ በግ

የእኔን ነፍስ ሊታደግ

የእኔን ነፍስ ሊታደግ

ተጨነቀ ተሰቃየ